ዳግማዊ ላሊበላ - Yet another rock hewn churches in Ethioipa
У вашего броузера проблема в совместимости с HTML5
በወሎ ክፍለሃገር ከተራራው ስር የተገኘው አዲሱ የዘመናችን የፍልፍል ቤተ ክርስቲያን። ሶስት አባቶች በእግዚአብሔር በረከት እና ረዴትነት አለቱን በመፈልፈል ደከመኝ ሳይሉ በዶማ በመጠቀም ላለፉት ሶስት አመታት የደረሱበትን እፁብ ድንቅ የሆነ ስራ እባክዎን ይመልከቱት።
In southern Ethiopia, Wollo town, three monks curved this three amazing churches on the example of the famous Lalibela church