Thursday, 06 August, 2026г.
russian english deutsch french spanish portuguese czech greek georgian chinese japanese korean indonesian turkish thai uzbek

пример: покупка автомобиля в Запорожье

 

ኢቴቪያዊ ሃረካት ቅጥፈት ቁ4 የአሳሳው ግፍ ቅጥፈት

ኢቴቪያዊ ሃረካት ቅጥፈት ቁ4 የአሳሳው ግፍ ቅጥፈትУ вашего броузера проблема в совместимости с HTML5
መቼም ወደ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አይኑን ጣል ያደረገ የማይመለከተው በሬ ወለደ ታሪክ አይኖርም። በተለይ ደግሞ ስለሚነገረው ነገር ቅርበት ያለው ሰው ለሶስት ደቂቃ ማየት አያስችለውም። ምክንያቱም በቴሌቪዥን የሚያየውና በተግባር የሚያው ሃራምባና ቆቦ ናቸው። የሙስሊሙን ጉዳይ አስመልክቶም ይኽንኑ ክስተት መደጋገም ከጀመሩም አመት አልፈዋል። መቼም የሙስሊሙን ጉዳይ በቅርበት የሚያውቀው ብቻ ሳይሆን የሩቁም መታዘብ የጀመረው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ከመሆኑም ጋር ለተጨማሪ መረጃነት ይሆን ዘንድ በማለት ያስተዋልናቸውን አንዳንድ ግልፅ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቅጥፈቶች አጠር እያደረግን ማቅረብ ወደድን። አላህ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ካሉበት ችግርና መከራ እንዲያወጣቸው እየለመንን በመላው አለም ላይ እየተሰቃዩና እየተጨቆኑ ላሉ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶችም አላህ ሰላምን እንዲያሰፍንላቸው እየለመንን እነዚህን የቅጥፈት ማጋለጫዎች እንድትመለከቱ እንጋብዛለን;;
Мой аккаунт