Tuesday, 04 August, 2026г.
russian english deutsch french spanish portuguese czech greek georgian chinese japanese korean indonesian turkish thai uzbek

пример: покупка автомобиля в Запорожье

 

የስንፈተ ወሲብ - ከ 10 በላይ መንስኤዎች እና ከ 10 በላይ መፍትሄዎቻቸው !! | ስንፈተ ወሲብ | ስለ ወሲብ | ወሲብ ላይ መድከም | ቶሎ መጨረስ

የስንፈተ ወሲብ - ከ 10 በላይ መንስኤዎች እና ከ 10 በላይ መፍትሄዎቻቸው  !! | ስንፈተ ወሲብ | ስለ  ወሲብ |  ወሲብ ላይ መድከም | ቶሎ መጨረስУ вашего броузера проблема в совместимости с HTML5
በፍቅረኞችም ሆነ በባለትዳሮች መካከል የሚፈፀም ወሲብ፣ ለሁለቱም የእርካታ (የደስታ) ምንጭ መሆኑ ሲቀር ‹‹ለምን?›› ብለን መጠየቅም ሆነ ርዕሰ ጉዳዩን በጠረጴዛ ዙሪያ አምጥቶ አለመነጋገር ብዙዎቻችን አንደፍርም፡፡ ፈቃደኝነቱም የለንም፡፡ ችግሩ እየተባባሰ ሲመጣ፣ ግንኙነቱ በፍቅረኝነት ደረጃ ላይ ያለ ከሆነ በቃሽኝ (በቃኸኝ) በሚል ይቋረጣል፡፡ ትዳር ከሆነም የፍቺ ጥያቄ ማቅረብ በሀገራችን የተለመደና በየጊዜው ቁጥሩ እየጨመረ የመጣ ክስተት ሆኗል፡፡ የሚገርመው ግን በፍቅረኞች (በትዳር) ደረጃ የተመሰረተው ግንኙነት፣ በአንድ ጀንበር ለማፍረስ ሲወሰን እውነተኛው ምክንያት ከመጋረጃ ጀርባ የተደበቀ ነው፤፤ ፍቺ የጠየቀችው ሴቷ ከሆነች ‹‹ይሰክራል፣ ይደበድበኛል፣ ገንዘብ ይደብቀኛል፣ ከእኔ ሌላ ሴት ወዷል ወዘተ…›› በሚል የውሸት ጭንብል ትሸፍነዋለች፡፡ የትዳር ይፍረስ ጠያቂው ወንዱ ከሆነ ደግሞ ‹‹ትጨቀጭቀኛለች፣ ገንዘብ ታባክናለች፣ ከእኔ ይልቅ የምትሰማው ወላጆቿን ነው ወዘተ…›› በማለት ለግንኙነቱ መሻከር ቁልፍ ምክንያት የሆነውን ችግር ወደ ጎን ሲገፋው ይስተዋላል፡፡ ‹‹ችግሩን የደበቀ መድሃኒት አያገኝም›› እንደሚባለው፣ የስንፈተ ወሲብ ጉዳይን በሀገራችን ባህል ለውይይት የማይቀርብ አጀንዳ በመሆኑ፣ የብዙ ትዳሮችን መፍረስ ከመጋረጃ ጀርባ ያለ አብይ ምክንያት ሆኖ ዛሬም ድረስ ቀጥሏል፡፡ በዘርፉ ጥናት ያካሄዱ ሙያተኞች ስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ያለው የስነ ልቦና፣ የአካላዊና የአዕምሯዊ ጤና ችግሮች ውጤት ነው ይላሉ፡፡ በዛሬው ዝግጅት የስንፈተ ወሲብ ችግር ምንነትን፣ መንስኤን፣ አጋላጭ ምክንያቶችን፣ በሀገራችንና በዓለም ላይ ያሉ አማራጭ መፍትሄዎችን እንደዚሁም ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር በተያያዘ፣ መታወቅ አለባቸው በምንላቸው ሐሳቦች ዙሪያ፣ ሙያዊ ማብራሪያ ቪድዮው ላይ ታገኛላችሁ። ማንኛውም አስተያየታችሁን ከታች ኮመንት አድርጉ። #ስንፈተወሲብ #ወሲብ #ቶሎመርጨት -------------------------------------------------------------------------------------------- ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙኝ !! -------------------------------------------------------------------------------------------- Credit :- ዘሐበሻ ጋዜጣን እናመሰግናለን ። -------------------------------------------------------------------------------------------
Мой аккаунт